No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ በሀገሪቱ ዙሪያ የተቃውሞ ሰልፎች ከተቀሰቀሱ ወዲህ ትናንት ማታ ለህዝቡ ባደረጉት የመጀመሪያ ንግግር የከተሞችና የክፍለ ግዛት አስተዳዳሪዎች የነዋሪዎቻቸውን ህይወትና ንብረት ለመጠበቅ የሚያስፈልገውን ዕርምጃ አንወስድም ካሉ የጦር ኃይሉን አዘምተዋለሁ ሲሉ ዛቻ አሰምተዋል።