በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ የላይቤሪያ ዜጎች ከዩናይትድ ስቴትስ እንዳይባረሩ የሚከለክለውን ህግ ሊያቋርጡ ነው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ የላይቤሪያ ዜጎች ከዩናይትድ ስቴትስ እንዳይባረሩ የሚከለክለውን ህግ ሊያቋርጡ መሆናቸው ተገለፀ።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፣ የላይቤሪያ ዜጎች ከዩናይትድ ስቴትስ እንዳይባረሩ የሚከለክለውን ህግ ሊያቋርጡ መሆናቸው ተገለፀ።

የዕገዳ ጊዜው በመጭው ቅዳሜ የሚያበቃው ይህ፣ ላይቤሪያውያን እንዳይባረሩ የሚከላከለው ይህ ፕሮግራም ግን፣ ለአንድ ዓመት እንደሚራዘምም ተገልጿል።

“ላይቤሪያ ከአሁን በኋላ ግጭት የማይካሄድባትና፣ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ምሥረታም የሚያበቃ መረጋጋት የሚታይባት ሀገር ሆናለች” ይላል፣ በፕሬዚዳንት ትረምፕ ተፈርሞ በዋይት ሃውስ ይፋ የሆነው መግለጫ።

እአአ ከ1991 ነበር ግጭት ሸሸው ወዲህ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚሰደዱ ላይቤሪያውያን እንዳይባረሩ የሚከለክለው ህግ ተግባራዊ መሆን የጀመረው።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG