የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከ2016ቱ ምርጫ በፊት ሊጎዳቸው የሚችል መረጃ እንዳይወጣ ለማድረግ ከገንዘብ ወጭ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አጭበርብረዋል በሚል ተወንጅለው፤ ባለፈው የግንቦት ወር በተካሄደው የክስ ሂደት ቁጥራቸው 34 በሚደርሱ ከባድ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የቅጣት ውሳኔያቸውም የምርጫው ሂደት እስኪጠናቀቅ ድረስ እንዲዘገይ ተደርጎ ነበር።
አሁን እርሳቸው ተመራጭ ፕሬዚዳንት በመሆናቸው፤ የክስ ጉዳዮቹን በተመለከተ የሚቀጥለው ምን እንደሆን ግልጽ አይደለም። ቲና ትሪን ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም