በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚደንት ትራምፕ እአአ በ2001 የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የፀሎት ሥነ ስርዓት

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፣ እአአ በ2001፣ የዛሬ 16 ዓመት፣ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በተለይም ኒው ዮርክና ዋሽንግተን ላይ በደረሰው የአሸባሪዎች ጥቃት የሞቱትን የሚያስታወስ የጸሎት መርሐ ግብር መምራታቸው ተነገረ።

የመጀመሪያው የአሸባሪዎች አውሮፕላን የኒውዮርኩን የንግድ ማዕከል ህንፃ ባጠቃበት በዋሽንግተን አቆጣጠር ከጧቱ ልክ 2፡00 ሠዓት ሰዓት ተኩል ላይ ዋይት ኃውስ ውስጥ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት የህሊና ጸሎት መደረጉም ታውቋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG