በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፕሬዚዳንት ትረምፕ የብሔራዊ ፀጥታ ስትራቴጂን በተመለከተ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የብሔራዊ ፀጥታ ስትራተጂ ለሀገሪቱ እጅግ አደገኛና ሥር የሰደዱ ሥጋቶችን ለመዋጋት “ግልፅና ተግባራዊ መሆን የሚችል” መመሪያ የሚሰጥ ነው ሲሉ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተናገሩ።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የብሔራዊ ፀጥታ ስትራተጂ ለሀገሪቱ እጅግ አደገኛና ሥር የሰደዱ ሥጋቶችን ለመዋጋት “ግልፅና ተግባራዊ መሆን የሚችል” መመሪያ የሚሰጥ ነው ሲሉ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ተናገሩ።

ፕሬዚዳንት ትረምፕ ዛሬ ሰኞ ዋሽንግተን ውስጥ በሚያደርጉት ንግግር የብሔራዊ ፀጥታ ስትራቴጂውን ሰነድ ይፋ ያደርጋሉ።

እንደ ቅርቦቹና ቀደም ያሉት ሥትራቴጂዎች ሳይሆን ይሄኛው ሀገሪቱ የተደቀኑባትን አደጋዎችና ፈተናዎች

"ግልፅ ባለ መንገድ" ባሉት የሚቃኝ እና ቅድሚያ ለአሜሪካ በሚለው የፕሬዚዳንቱ መርኅ መሠረት ለዩናይትድ ስቴትስ ጥቅሞች ቅድሚያ የሚሰጥ ነው ሲሉ የአስተዳደሩ ከፍተኛ ባለሥልጣናት አስረድተዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG