የትረምፕ እና ሃሪስ ዘመቻ ለመጀመሪያው የምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው 

ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ
ፎቶ ፋይል፦ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ
የትረምፕ እና ሃሪስ ዘመቻ ለመጀመሪያው የምርጫ ክርክር እየተዘጋጁ ነው 

No media source currently available

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ እጩዎች ዶናልድ ትራምፕ እና ካማላ ሃሪስ ሊካሄድ ሁለት ወራት ለቀረው ምርጫ የመጀመሪያ ክርክራቸውን እና በኢኮኖሚ ዙሪያ የሚያደርጉትን ዘመቻቸውን ለማካሄድ እየተዘጋጁ ነው።

XS
SM
MD
LG