No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ በኢሚግሬሽንና በድንበር ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተካሄደ ያለው ከባድ የፖለቲካ ክርክር በዋሺንግተን ሰዓት አቆጣጠር ከዛሬ እኩለ ሌሊት በኋላ፣ የፌዴራሉ የአስቸኳይ ጊዜ ወጪ ምደባ ሥልጣን ሲያበቃ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ዓመታዊ በጀት ለማስቀጠል የተያዘው ጥረት ሥጋት ላይ ይወድቃል።
አስተያየቶችን ይዩ
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ