በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትረምፕ ለኮሮናቫይረሰ መጋለጥ እያነጋገረ ነው


የትረምፕ ለኮሮናቫይረሰ መጋለጥ እያነጋገረ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳሚት እመቤት ሜላኒያ ትራምፕን ጨምሮ በትራምፕ ዙሪያ የነበሩ አንዳንድ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው ከተነገረ ካለፈው ሳምንት አንስቶ የመላ ዩናይትድ ስቴትስም የዓለምም ትኩረት በፕሬዚዳንቱ ጤና ላይ ሆኗል። አንዱ ጥያቄ የፕሬዚዳንቱ ጤንነት ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ በቀረውና ለዋይት ሃውስ በሚደረገው የምርጫ ግብግብ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ይኖር ይሆን? የሚለው ሃሣብ ነው። ሪፖርተራችን ሚሼል ኩዪን ዘገባ አዘጋጅታለች፡፡

XS
SM
MD
LG