በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጆን ቦልተን መጽሐፍና ውዝግቡ


ጆን ቦልተን የዋይት ኃውስ የቀድሞ የብሄራዊ ፀጥታ አማካሪ
ጆን ቦልተን የዋይት ኃውስ የቀድሞ የብሄራዊ ፀጥታ አማካሪ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶላንድ ትረምፕ፣ የግል የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ፣ የቻይናውን መሪ ሺ ጂንፒንግ ጨምሮ ከበርካታ ሃገር መሪዎች ጋር፣ የሃገርን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥና፣ ያልተገባ ግንኙነት መፈጸማቸውን የቀድሞ የብሄራዊ ፀጥታ አማካሪያቸው፣ ጆን ቦልተን ማስታወቃቸው ተዘግቧል፡፡

እንዲህ ያሉ ክሶችንና ሌሎች ትችቶችን ይዞ ይወጣል የተባለው የጆን ቦልተን መጽሀፍም በአሜሪካ ፍትህ ሚኒስትር፣ የህግ ጥያቄ ተነስቶበታል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የጆን ቦልተን መጽሐፍና ውዝግቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:18 0:00


XS
SM
MD
LG