No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶላንድ ትረምፕ፣ የግል የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ፣ የቻይናውን መሪ ሺ ጂንፒንግ ጨምሮ ከበርካታ ሃገር መሪዎች ጋር፣ የሃገርን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥና፣ ያልተገባ ግንኙነት መፈጸማቸውን የቀድሞ የብሄራዊ ፀጥታ አማካሪያቸው፣ ጆን ቦልተን ማስታወቃቸው ተዘግቧል፡፡