በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደጋፊና ተቃዋሚዎች ሁከትና ቀጣዩ ምርጫ


የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ጆ ባይደን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ
የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ጆ ባይደን የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

"የጥቁር ሰው ህይወት ዋጋ አለው" በሚሉት ተቃዋሚዎችና፣ በፕሬዚዳንት ትረምፕ ደጋፊ በሆኑ ነጮች መካከል፣ የተከሰተውን የከረረ ግጭት ተከትሎ ፣ የዘር ፖለቲካው የቀሰቀሰው ውጥረት በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ ቀዳሚው መናጋገሪያ ሆኗል፡፡

በሳምንቱ መጨረሻ ላይ ፕሬዚዳንት ትረምፕ ህግና ሥርዓትን ማስከበርን አስመልክቶ ለተቃዋሚዎቹ የሰጡትን ጥብቅ ምላሽና ትንናት ሰኞ ደግሞ የዴሞክራቲኩ ተፎካካሪያቸው ጆ ባይደን በአደገኛ ሁኔታ ግጭትን እያበረታቱ ነው በሚል ትረምፕን የተቹበትን ሁኔታ የተከታተለው የቪኦኤው ዘጋቢ ብራየን ፓደን የሚከተለውን ዘገባ አዘጋጅቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የደጋፊና ተቃዋሚዎች ሁከትና ቀጣዩ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00


XS
SM
MD
LG