ዋሺንግተን ዲሲ —
ትረምፕና ባይደን በሰባዎቹ ዓመታት የዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሲሆን ከፖሊሲ፣ ከባህሪና ከሌሎችም አንፃር እርስ በራሳቸው ሲነቃቀፋና ሲዘላለፉ ቆይተዋል።
ሁለቱ ተወዳዳሪዎች በአዮዋ በሚካሄዱት የምርጫ ዘመቻ የቦታ ቅርበት ባይኖራቸውም ልፈፋዎቻቸው የክፍለ ግዛቲቱን መስኮች ዘልቀው እንደሚወራወሩ ተገምቷል።