በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትረምፕ እና ሃሪስ ከምርጫው ቀን አስቀድሞ የመጨረሻውን የምረጡኝ ዘመቻ ጥረታቸውን ቀጥለዋል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩት የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ እና የዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ካመላ ሄሪስ

አሜሪካውያን ቀጣዩን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ በነገው ዕለት ድምጻቸውን በሚሰጡበት ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ፤ የሁለቱ ዋና ዋና ፓርቲ ዕጩዎቹ ዶናልድ ትረምፕ እና ካማላ ሃሪስ አሁንም እንደተናነቁ መሆናቸውን አዲስ የወጡ ትንበያዎች እያመላከቱ ነው።

ካማላ ሃሪስ የመጨረሻ ቀን ዘመቻቸውን ወሳኝ ከሚባሉት ሰባት ግዛቶች አንዷ በሆነችው የሚቺጋን ክፍለ ግዛት ሲያደርጉ፤ ትረምፕ በበኩላቸው በፔንሲልቫንያ፣ ሰሜን ካሮላይና እና በጆርጂያ ክፍለ ግዛቶች አድርገዋል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG