በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቅድስት ሥላሴ መንፈሣዊ ኮሌጅ ለሁለተኛ ጊዜ ተዘጋ


ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
ቅድስት ሥላሴ ካቴድራልplease wait

No media source currently available

0:00 0:11:50 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በአሁኑ ጊዜ ኮሌጁ የተዘጋው በአስተዳደሩ ሲሆን የተሰጠውም ምክንያት፣ «ተማሪዎች ትምህርታቸውን በሚገባ እየተከታተሉ አይደሉም» የሚል ነው።

አዲሱ አበበ ከተማሪዎቹና ከመምህራኑ ጠይቆ እንደተረዳው ኮሌጁ በርግጥ መዘጋቱን አረጋግጠውለታል።

ለዚህም “የኮሌጁ ማኅተም ያረፈበት ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ተለጥፏል” ብለውታል።

ዘገባውን ያዳምጡ
XS
SM
MD
LG