በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“እውቀትና እውነት ፍለጋ፤” የእድሜ ልክ ጉዞ ሲዘከር!


please wait

No media source currently available

0:00 0:16:21 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በስራ ወይም በማህበራዊ ኑሮ የማወቅ ዕድል የገጠማዋቸዉ “ሃገር ወዳድ፣ ችግር ፈቺ፥ ትጉህ፤” በሚሉ የአድናቆት ቅጽሎች ይጠሯቸዋል።

ለአገራቸዉ እድገትና ልማት ለረጅም ዓመታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ባለፈዉ የካቲት 9, 2005 ዓም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አቶ በላይ አባይ።

በ1948 ዓም ከእንግሊዙ የሳዉዝ ሃምተን ዩኒቬርሲቲ ተመርቀዉ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱበት ጊዜ አንስቶ ከተራ ሰራተኛነት እስከ ምክትል ሚኒስቴርነት በተለያዩ ኃላፊነቶች አገራቸውን ሲያገለግሉ ኖረዋል። ከአገር ውጭ ከተላኩበት የሥራ ኃላፊነት በተጨማሪ ከአገርና ከሕዝብ ጥቅም ጋር በተዛመዱ ጉዳዮች በዜግነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ከሚታወሱ አንጋፋ ኢትዮጵያዉያን አንዱ ናቸዉ።

እድሜቸውን ሙሉ፥ “እውቀትና እውነትን ፍለጋ፤” ያሳለፉትን የአቶ በላይ አባይን ህይወትና ሥራ የሚዘከረውን አጭር ቅንብር ከዚህ ያድምጡ፤
XS
SM
MD
LG