በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራሱን ጫካ የፈጠረው - ድሬዳዋ


የራሱን ጫካ የፈጠረው - ድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:43 0:00

የራሱን ጫካ የፈጠረው - ድሬዳዋ

ኢትዮጵያ በአለፈው ዓመት በአንድ ቀን ከ300 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል የዓለምን ሪከርድ ሰብራለች። ከዚህ አስቀድሞ ግን በግለሰብ ደረጃ 300 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የዓለምን ሪከርድ የያዙትን የኬንያዋን የዓለም ሎሬት ተሸላሚ ሪከርድ ለመስበር ጥረት የሚያደርግ ሰው ድሬዳዋ ውስጥ አለ። እስካሁን ከ260 ሺህ በላይ ችግኞችን የተከለ ሲሆን በቀሪ ዕድሜው 3.5 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የዋንጋሪ ማታይን ሪከርድ መስበር የሁልጊዜ ህልሙ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የራሱን ጫካ የፈጠረው - ድሬዳዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00


XS
SM
MD
LG