በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የፖሊሱ አንድ ቀን ሕይወት


(ይህ ገፅ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ኮምፕዩተርዎ ከአንድ በላይ ድምፅ ማጫወቻ አለው ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ከዚህ ፅሁፍ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸው፡፡)

የዛሬው የሕይወት በቀበሌ እንግዳችን ሣጅን ጌታቸው ታደለ ይባላል፡፡ ወጣት የትራፊክ ፖሊስ ነው፡፡

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ኦሊምፒያ በሚባለው አካባቢ ይኖራል፡፡

የትራፊክ ፖሊስ ውሎ በአዲስ አበባ ምን ይመስላል?

ሣጅን ጌታቸው ታደለን ያነጋገረውን የመለስካቸው አምኃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

(ገፁ ሲከፈት የተደራረቡ ወይም የተረበሹ ድምፆችን የሚሰሙ ከሆነ ከዚህ ሥር ካሉት ማጫወቻዎች አንደኛውን ብቻ አስቀርተው ሌሎቹን ያቁሟቸውና የሚጫወተውን እንደገና ያስጀምሩት፡፡)


XS
SM
MD
LG