በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት መግለጫ


TPLF
TPLF

የተዘጉ መገናኛ ብዙሃንና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፈቱ እንዲሁም የታሰሩ ፖለቲከኞች ይፈቱ ሲል ህወሓት ጠይቋል። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ሃገርን ከመፍረስ ለማዳን ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል።

በሌላ ዜና የትግራይ ክልልን ምርጫ ይመራሉ የተባሉ የምርጫ ኮሚሽን መሪዎች ከነገ በስቲያ ሀሙስ ክልሉ ምክር ቤት ፊት ቀርበው እንደሚሾሙ ተገልጿል። ኮሚሽኑን የሚመሩትን ህዝብ እንዲጠቁም በተደረገው ጥሪ መሠረት በአለፉት ሦስት ቀናት ከ7መቶ ሃምሳ በላይ ዕጮዎች መጠቆማቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የህወሓት መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:11 0:00


XS
SM
MD
LG