No media source currently available
እሳትና ጭድ የሆኑ ፓርቲዎች ሊዋሃዱ አይችሉም፤ ከተዋሃዱም ኢህአዴግን ከማፍረስ አልፎ ሃገርን ያፈርሳል - ብሏል የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሰባት ቀናት ሲያካሄድ የነበረውን ስብሰባ ትናንት ሲያጠናቅቅ ባወጣው መግለጫ። የኢህአዴግ ፅሕፈት ቤት በበኩሉ ውህደት ሃገራዊ አንድነትን የሚፈጥር መሆኑን ያካሄድኩት ጥናት አሳይቷል ብሏል።