በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የባለሥልጣናት መነሳትና ማስጠንቀቂያ ላይ ውይይት

አቶ አምዶም ገ/ሥላሴ እና አቶ አቤል
አቶ አምዶም ገ/ሥላሴ እና አቶ አቤል

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላለፉት በርካታ ቀናት መቀሌ ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑ ይታወሳል።

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላለፉት በርካታ ቀናት መቀሌ ትግራይ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑ ይታወሳል። ድርጅቱ ባለፈው ሳምንት አንዳንድ ባለሥልጣናትን ከቦታቸው አንስቷል፣ አንዳንዶቹንም አግዷል። አንዳንዶቹን ደግሞ በማስጠንቀቂያ ማለፉ ይታወሳል።

ይህን በተመለከተ የመቀሌ ዘጋቢያችን ዓለም ፍሥሓዬ ሁለት ገምጋሚዎችን አናግሯል።

በሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ የባለሥልጣናት መነሳትና ማስጠንቀቂያ ላይ ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:17 0:00

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG