በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህወሓት ጉባዔ ተጠናቀቀ


ከ2ሺሕ በላይ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችና ከ2መቶ በላይ የአጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የህወሓት ጉባዔ ትናንት ምሽት ተጠናቀቀ፡፡

ከ2ሺሕ በላይ የህወሓት ከፍተኛ አመራሮችና ከ2መቶ በላይ የአጋር ድርጅቶች ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበት የህወሓትጉባዔ ትናንት ምሽት ተጠናቀቀ፡፡

አምባሳደር ስዩም መስፍን ባደረጉት የመዝጊያ ንግግር አሥራ ሁለት ነጥቦች ያሉት የአቋም መግለጫ ተሰምቷል፡፡

አለም ፍስሃ ዝርዝር ይዟል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የህወሓት ጉባዔ ተጠናቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG