አዲስ አበባ —
በህወሓት መሪዎችና የቀድሞ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዲሁም ወታደራዊ መኮንኖች ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ መደበኛ ክስ የሚከፈት መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ።
በአሰቃቂው የማይካድራ ጭፍጨፋ ላይ ከተሳተፉት መካከል የአብዛኞቹ ማንነት እንደሚታወቅም ተገለጸ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡