መቀሌ —
"በትግራይ ክልል በሚገኙ ድርጅቶች ኤርትራውያን በንግድ እየተሳሰሩ ናቸው" ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በትግራይ የተለያዩ ቦታዎች ያካሄዱት ጉብኝት አጠናቀዋል። ጉቡኝቱን አሰመልክቶም መግለጫ ሰጥተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።