No media source currently available
የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር/ኢህአዴግ/ ባለፈው ቅድሜ ሕዳር 6/ 2012 ዓ/ም ባካሄደው ስብሰባ የፓርቲው የውህደት ሃሳብና ውሳኔ አስመልክቶ ህወሓት በስብሰባው ወቅት ያነሳቸው ጥያቄዎችና እንዲሁም ውህደቱን የተቃወመበት ምክንያት በተመለከተ የትግርኛ ክልፍ ባልደረባችን ገብረ ገብረመድህን የህወሓትና የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ አባልና የህወሓት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ጌታቸው ረዳ አነጋግሯል።