በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል


ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:42 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በረዥም ርቀት ውድድሮች የኦሊምፒክ ሻምፒዮናዎቹ ጥሩነሽ ዲባባና ቀነኒሣ በቀለ፥ የማንቸስተር ታላቁ ሩጫ ውድድር ድል ተቀዳጅተዋል።   በዘንድሮው የሪዮ ኦሊምፒክስ የሚሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች ስም ይፋ ተደርገ።   በእግር ኳስ በመላ አእሮፓ አምስት የዋንጫ ፍጻሜ ውድድሮች የተካሄዱ ሲሆን፥  ላ-ሊጋውን ባርሴሎና ዳኛውን ጭምር አሸንፎ ዋንጫ ወስዷል።

XS
SM
MD
LG