No media source currently available
ጎንደር ከተማ በተከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ለምዕመናን መቀመጫ ተብሎ የተዘጋጀ ርብራብ እንጨት በመደርመሱ የአሥራ ሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ የመቁሰል አደጋም ደርሷል፤ ከመቶ በላይ ሰዎች ቀላልና ከባድ የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገለፀ።