በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ “የበለጠ ነፃነት እንጂ፣ መገደብ አይደለም” ሬክስ ቲለርሰን

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህመት
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማህመት

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ "የበለጠ ነፃነት እንጂ መገደብ አይደለም" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ "የበለጠ ነፃነት እንጂ መገደብ አይደለም" ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን አስታውቀዋል።

ኢትዮጵያ ውስጥ የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ ሃገራቸው ስትገልፅ የቆየችውን አቋም ያጠናከሩት ቲለርሰን መሰብሰብንና ሃሣብን የመግለፅ ነፃነትን የመሳሰሉትን መብቶች እንደሚገድብ አመልክተው አዋጁ በተቻለ ፍጥነት እንዲነሣ ጠይቀዋል።

ኢትዮጵያዊያን ዜጎችም ሃሣባቸውን በሰላማዊ መንገድ ብቻ የመግለፅ ኃላፊነት እንዳለባቸው ቲለርሰን አሳስበዋል።

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ችግር መልሱ "የበለጠ ነፃነት እንጂ፣ መገደብ አይደለም" ሬክስ ቲለርሰን
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00

  • 16x9 Image

    እስክንድር ፍሬው

This item is part of

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG