No media source currently available
የኤሌክትሪክ አገልግሎት በትግራይ ክልል በአብዛኛው አካባቢ ከተቋረጠ አንድ ሳምንት ሆኖታል። ዘጋቢያችን ያነጋገራችው አንዳንድ ነዋሪዎች፣ የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ በኑሯቸውና በሥራቸው ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረ አመልክተዋል።