አስተያየቶችን ይዩ
Print
የትግራይ ክልል ምክር ቤት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን የድንበርና የማንነት ጉዳዮች ኮምሽን አዋጅ ተቃወመ።
ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ የጸደቀውን አዋጅ “ሕገ-መንግስታዊ አይደለም” ሲል ውሳኔ ማሳለፉን ጠቅሶ ዓለም ፍስሃ ከመቀሌ ተከታዩን አድርሶናል።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ