Print
ትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ሃገር ለማድረግ መስራት ዋና ዓላማና ግብ ያደረገ ፓርቲ የመሥራች ጉባኤውን አካሄደ።
ራሱን የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ብሎ የሰየመው ይህ ፓርቲ በአለፈው ቅዳሜ እና እሁድ በመቀሌ ከተማ የመስራች ጉባኤውን በማካሄድ የፓርቲው ሕገ ደንብና ፕሮግራም በማፅደቅ መሪዎቹን መርጧል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available