No media source currently available
የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ ቴሌቪዥን ላይ በመቅረብ በቅርቡ በዩናይትድ ስቴትስ ስለተመሰረተው የተቃዋሚዎች ጥምረት በተመለክተ የሕውሃትን አቋም አስረድተዋል፡፡