አጋሩ
የትግራይ ክልል መንግሥት በሰጠው መግለጫም ከአማራ ህዝብ ጋር ጦርነት ለማካሄድ የሚያስችል አንዳች ምክንያት የለንም ብልዋል፡፡
የክልሉ መንግሥትና ህዝብ ልማትና ሰላም ላይ ትኩረት አድርገው እየሰሩ ናቸው ብሏል መግለጫው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available