Embed
share
Embed
share
The code has been copied to your clipboard.
The URL has been copied to your clipboard
No media source currently available
ቀጥተኛ መገናኛ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከትላንት በስቲያ ለዓዲግራት ከተማ "ከንቲባ" የሾመ ሲኾን፣ በዶ.ር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ ባካሄደው የምክር ቤት ጉባኤ ደግሞ ሌላ "ከንቲባ" ለከተማዋ መሾሙን አስታውቋል።
በጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሾሙት አቶ ዓለም አረጋዊ ሲኾኑ፣ በዶ.ር. ደብረጽዮን የተሾሙት ደግሞ አቶ ረዳኢ ገብረእግዚኣብሄር ናቸው። ሁለቱንም ተሿሚዎች አነጋግረናል።
መድረክ / ፎረም