ባለፈው ዓመት ጥር ወር ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ተለይተው የራሳቸውን ጠቅላይ ቤተክሕነት ሟቋቋማቸውን ይፋ አድርገው የነበሩት በትግራይ ክልል የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አህጉረ ስብከት አባላት በጊዜው “በክልሉ አቋቁመናል” ባሉት "መንበረ-ሰላማ ከሳተ ብርሃን ቤተክህነት" ጉዳይ እንደማይደራደሩ እና በዚያው እንደሚቀጥሉ ማስታወቃቸውን ገልጾ ሙሉጌታ አፅብሃ ከመቀሌ ዘግቧል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 02, 2023
በመስጂዶች ማፍረስ በቀጠለው ተቃውሞ የሦስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ
-
ጁን 02, 2023
የዕውቀት አሸጋጋሪው - “ቤማንዳ” የምስጋና ምሽት
-
ጁን 02, 2023
በካሜሩን ባህላዊ መሪው ከ18 ወራት እገታ በኋላ ተለቀቁ
-
ጁን 02, 2023
የ“ሲድ ኢትዮጵያ”- የዘንድሮ ተሸላሚ ብርቱ ኢትዮጵያውያን