በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ የሚንቀሳቀስ ፓርቲ ስብሰባ እንዳያካሂድ መከልከሉን ገለፀ


በትግራይ የሚንቀሳቀስ ፓርቲ ስብሰባ እንዳያካሂድ መከልከሉን ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው “ውድብ ናፅነት ትግራይ” ፓርቲ መቀለ ከተማ ውስጥ ሊያካሂድ አቅዶት የነበረው ሕዝባዊ ውይይት በፀጥታ ኃይሎች መከልከሉን ገለፀ።

ሕዝቡ አለበት ያሉትን ችግር እንዳያጋልጡ የተደረገ አፈና መሆኑን የፓርቲው ቃል አቀባይ ገልፀዋል።

የመቀለ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት በበኩሉ "ፓርቲው ስብሰባውን ለማካሄድ ከከተማው አስተዳደር አላስፈቀድም" ሲል ምላሽ ሰጥቷል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

XS
SM
MD
LG