No media source currently available
በትግራይ ክልል የአንበጣ መንጋን ጉዳት ለመቀንስ የደረሱ ሰብሎች እየተሰበሰቡ ነው። የክልሉ ነዋሪዎች ወደ አርሶ አደሮች ማሳ በመሄድ እያገዙ መሆናቸውን የግብርና ቢሮው አስታውቋል። የአንበጣ መንጋ በክልሉ 29 ወረዳዎች መስፋፋቱ ተገልጿል።