በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የበረሃ አንበጣ መንጋ በትግራይ ክልል


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ትግራይ ክልል ውስጥ ባለፈው ሣምንት የገባ የበረሀ አንበጣ መንጋ ወደ አሥር ወረዳዎች ላይ ተዛምቷል።

መንጋው በአዝርዕት ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝና የጉዳቱ መጠን እየተጠና መሆኑን የክልሉ የግብርና የገጠር ልማት ቢሮ ገልጿል።

የአንበጣ መንጋው በኅበረተሰቡ ላይ እያስከተለ ስላለው ተፅእኖ አርሶ አደሮችን ጠይቀናል፤ እንዲሁም በበጎ ፍቃድ መንጋውን በመከላከል እየተሣተፉ ያሉና ግብርናና የገጠር ልማት ቢሮውን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የበረሃ አንበጣ መንጋ በትግራይ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:27 0:00


XS
SM
MD
LG