በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል ታስረው የነበሩ ሦስት ጋዜጠኞች ተለቀቁ


በትግራይ ክልል ታስረው የነበሩ ሦስት ጋዜጠኞች ተለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:31 0:00

በትግራይ ክልል ታስረው ከነበሩ አምስት የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ሦስቱ በነፃ ተለቀቁ፡፡ ጋዜጠኞቹ በ2013 ዓ.ም የታሰሩት የፌዴራል መንግሥት በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አቋቁሞ በነበረት ግዜ፣ "ከጠላት ጋር ተባብሯቿል" በሚል ነው፡፡ ሁለቱ ጋዜጠኞች ግን እስከአሁን እንደታሰሩ ናቸው፡፡

XS
SM
MD
LG