በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራዩ ቀውስ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ዜጎች እየጨመሩ ነው


በትግራዩ ቀውስ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ዜጎች እየጨመሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:47 0:00

የተባበሩት መንግሥታት እርዳታ ድርጅቶች በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በተባባሰው ወታደራዊ ግጭት የሰብአዊ ቀውስ እየጨመረ መመጣቱን እየገለጹ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ እስከ 30 ሺ የሚጠጉ ዜጎች ወደ አጎራባች አገሮች መሰደድ መጀመራቸውና ቁጥራቸውም በእየለቱ እየጨመረ መምጣቱንም ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደግሞ በዛሬው እለት “የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ወገኖችን ለመቀበል እና ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን” ገልጸዋል፡፡

XS
SM
MD
LG