No media source currently available
ትግራይ ክልል ውስጥ በተካሄደው ምርጫ የተሣተፈው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በምርጫው ሂደት እንቅፋቶች እንዳጋጠሙት አስታውቋል። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ምርጫው ላይ በተሳተፉ አባላቱና በቤተሰቦቻቸው ላይ ተፅዕኖ እንደደረሰባቸው ገልጿል።