Print
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ለሚያካሂደው ምርጫ አስፈላጊ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ናቸው ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናግረዋል።
ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከታትለናል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available