በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከመተማ የተፈናቀሉ ወገን የለየ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው እየተናገሩ ነው

ፋይል- መተማ ከተማ
ፋይል- መተማ ከተማ

በአማራ ብሄራዊ ክልል ከሰሜን ጎንደር የተለያዩ አከባቢዎች ባለፈው ሣምንትም ከመተማ ከተማ የተፈናቀሉ አምስት ሺህ የትግራይ ተወላጆች ሁመራ መግባታቸውን፣ በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተናጋጅ ኮሚቴ አስታውቋል።

በአማራ ብሄራዊ ክልል ከሰሜን ጎንደር የተለያዩ አከባቢዎች ባለፈው ሣምንትም ከመተማ ከተማ የተፈናቀሉ አምስት ሺህ የትግራይ ተወላጆች ሁመራ መግባታቸውን፣ በትግራይ ክልላዊ መንግሥት የተቋቋመው ጊዜያዊ አስተናጋጅ ኮሚቴ አስታውቋል።

“መተማ እና በሌሎቹም አካባቢዎች የተፈፀመው ጥቃት በትግራይ ተወላጆች ላይ ጎሣ ለይቶ የተካሄደ ነው” ሲሉ ተፈናቃዮቹና የኮሚቴው ሰብሳቢ የተናገሩ ሲሆን የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ ግን “ይህ እውነት አይደለም፤ የአማራንና የትግራይን ሕዝቦች ለማጣላትና የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት ሲባል የተውጠነጠነ ነው” ይላል።

ለሙሉው ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ከመተማ የተፈናቀሉ ወገን የለየ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው እየተናገሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:31:32 0:00

XS
SM
MD
LG