በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አርሶ አደሮችን ገበያ እያሳጣ ነው


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አርሶ አደሮች ገበያ በማጣት የችግሩ ገፈት ቀማሽ አድርጓቸዋል እየተባለ ነው። በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ለቪኦኤ አስተያየት የሰጡ በመስኖ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ያመረቱት ምርት ለኮሮናቫይረ መከላከል ተብሎ በወጣው ህግ ወደ ገበያ ለማቅረብ ባለመቻላቸው ምርታቸውን በማሳ ላይ ተበላሽቶ እንደቀረ ተናግረዋል። የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ በጉዳዩ የአርሶ አደሩ ምርት በህብረት ሥራ ማህበራትና ህጋዊ ነጋዴዎች በኩል ወደ ገበያ እንዲቀርብ እየተሰራ ነው ሲል አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አርሶ አደሮችን ገበያ እያሳጣ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:12 0:00


XS
SM
MD
LG