No media source currently available
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለነገ የጠራው አስቸኳይ ጉባኤ አጀንዳ ስላልታወቀ በሚል የትግራይ ክልል ተወካዮች እንዳይገኙ የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ መወሰኑ ተገልጿል። የኮሮናቫይረስን መዛመት ለመከላከል ተብሎ የወጣው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅም ለአራት ወራት እንዲራዘም ምክር ቤቱ ተወስኗል።