No media source currently available
በትግራይ ክልል ምርጫ ተሳትፈው የምክር ቤት ወንበር ያላገኙ ፓርቲዎች በክልሉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በቀጣይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ይሰራል ሲሉ የትግራይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ተናገሩ። ምክርትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት በክልሉ የተካሄደው ምርጫ መጠናቀቅ ተከትሎ በተካሄደ ሰልፍ ነው። በኮሮናቫይርስ ወረርሽኝ ግዜ ሰልፍ መካሄዱ ትክክል አይደለም በማለት የተቹም አሉ።