ዋሺንግተን ዲሲ —
ከኢትዮጵያ የመጡት የመኢአድና የሰማያዊ መሪዎች፣ ከካናዳ የመጡ የሸንጎው መሪ በዩናይትድ ስቴትስ ቆይታቸው ያከናወኗቸውን፣ ስለ ጉዟቸው ዓላማ፣ የኢትዮጵያን ሁኔታ በተመለከተ ውይይት አድርገናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በጋራ ለመታገል ሥምምነት ካደረጉት ከመላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬዚዳንት ከዶ/ር በዛብህ ደምሴ፣ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ከአቶ የሺዋስ አሰፋና ከሸንጎ ሊቀ መንበር ከዶ/ር ታዬ ዘገዬ ጋና ውይይት አድርገናል፡፡
ከኢትዮጵያ የመጡት የመኢአድና የሰማያዊ መሪዎች፣ ከካናዳ የመጡ የሸንጎው መሪ በዩናይትድ ስቴትስ ቆይታቸው ያከናወኗቸውን፣ ስለ ጉዟቸው ዓላማ፣ የኢትዮጵያን ሁኔታ በተመለከተ ውይይት አድርገናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ