በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ሰሞንኛ ይዞታና የአገሪቱ ሕጎች


የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ሰሞንኛ ይዞታና የአገሪቱ ሕጎች፤ (የመጀመሪያ ክፍል)
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:25 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ሰሞንኛ ይዞታና የአገሪቱ ሕጎች (ሁለተኛ ክፍል)
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:14 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የኢትዮጵያ መንግስት ባለፉት ቅርብ ወራት ያሰራቸውን የኢንተርኔት አምደኞችና ጋዜጠኞች፤ ጉዳይ ጨምሮ በተለያዩ ጊዜያት የወሰዳቸው እርምጃዎች ተከትሎ የተለያዩ ትችቶች ለመገናኛ ብዙኃን መብት የቆሙ ወገኖችን ጨምሮ ከተለያዩ አቅጣጫዎች እየተሰሙ ነው።

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ በቅርቡ ለአገሪቱ ፓርላማ ባሰሙት ንግግራቸው የግል ጋዜጦችንና ሞያውን አስመልክቶ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ፤ ”የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞችንና ጋዜጠኝነትን አስመልክቶ እያራመደ ያለው ፖሊሲ ለአገሪቱ የንግግርና የፕሬስ ነጻነት አይበጅም፤” ሲል ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት CPJ ተችቷል።

በሰሞንኛው የመንግስቱ እርምጃዎችና በንግግር ነጻነት መብት ላይ አንድምታ ባላቸው የተለያዩ የአገሪቱ ሕጎች ዙሪያ ከኅግ ባለሞያ ጋር የተካሄዱ ተከታታይ ቃለ ምልልሶች ከዚህ ያድምጡ።

ሞያዊ ትንታኔውን ያቀረቡት የሕግ ባለ ሞያው አቶ ሙልጌታ አረጋዊ ናቸው።

XS
SM
MD
LG