በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ታሪክ ‘ባስታዋሹ’ መነጽር እና ...በታሪክ ምርምርና ፋይዳ ላይ ትኩረት ያደረጉ ሌሎች ወጎች


ዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ
ዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ

አዎን! ይህም “ሃሳብ እንደ መንገድ .. በማስረጃ የተደገፉ ጠቃሚ ወጎች” በሚል አብይ ርዕስ የተጀመረው አዲስ ተከታታይ ወግ አካል ነው።

የታሪክ ትንተና በፈቃድና ከጥቅም አንጻር ሲተረጎም?

... ታሪክ ባስታዋሹ መነጽር ነገር ግን በብዙዎች ህይወት ላይ የሚኖረው አንድምታ እንደምን ይታያል? የታሪክ ምርምር ተጨባጭ ፋይዳስ በእርግጥ ምንድን ነው?

እንግዳችን ዶ/ር ሽመልስ ቦንሳ ናቸው። በState University of New York - Stony Brook የአፍሪካ ዘመናዊ ታሪክና ፖለቲካ እንዲሁም የከተማ ጉዳዮች መምህር ናቸው።

በፕሬስ፥ በሴቶች ጉዳይ፣ ፍልሰት፣ በከተሜነትና ከተማ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረጓቸው በርካታ ጥናትና ምርምሮች ለህትመት በቅተዋል።

“ከተማ እንደ አገር” የሚለውን ጨምሮ በከተማ በመንግስትና በሕብረተሰብ መሃል ያለውን መስተጋብር በሚመረምሩ የጥናት ሥራዎቻቸው፤ በሰሞንኛ አነጋጋሪ ታሪክ ቀመስ ጉዳዮች እና በታሪክ ምርምርና ፋይዳ ዙሪያ የተካሄደውን ባለ ሦሥት ክፍሎች ተከታታይ ውይይት ከዚህ ያድምጡ።

ታሪክ ‘ባስታዋሹ’ መነጽር ... ክፍል አንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:30 0:00
የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:31 0:00
የቃለ ምልልሱን ሦሥተኛና የመጨረሻ ክፍል ከዚህ ያድምጡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG