በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምሥጋና ቀን Thanksgiving የቤተሰብ ወጎች፤


ኦባማ ለፈንድሻና ለከረሜላ ምሕረት አደረጉ

ዛሬ ሃሙስ ሕዳር 16, 2008 ዓም፤ (በአውሮፓውያን የቀን ቀመር ሕዳር 26, 2015ዓም) በመላዋ ዩናይትድ ስቴትስ፤ የምሥጋና ቀን እየተከበረ ነው።

በያመቱ በዚህ ዕለት፥ የሕዳር ወር በገባ አራተኛው ሃሙስ ቤተሰቦች ተሰባስበው፤ የሕይወትን ትሩፋቶች፤ ጸጋና በረከቶች በማወደስ የሚያከብሩት የምሥጋና ቀን ነው። ስለ በዓሉ በተሰናዳው ልዩ ዝግጅት ከአንድ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ ጋር እናወጋለን።

XS
SM
MD
LG