በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዩናይትድ ስቴትስ በጥይት የሚሞቱ ህጻናት ቁጥር ማሻቀቡ የፈጠረው ሥጋት


በዩናይትድ ስቴትስ በጥይት የሚሞቱ ህጻናት ቁጥር ማሻቀቡ የፈጠረው ሥጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:39 0:00

በዩናይትድ ስቴትስ በዚህ ሳምንት ቴክሳስ ዩቫልዲ ከተማ ውስጥ የ21 ሰዎች ህይወት የጠፋበትን የመሰለ የጅምላ ግድያ ሲደርስ ዓለም በአንክሮ ይከታተላል፡፡ በዚህ ደረጃ ጎልቶ አይታይ እንጂ ታዲያ በሀገሪቱ በየቀኑ በጥይት የሚሞቱ ልጆች ቁጥርም እየጨመረ ነው፡፡ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በጥይት የሚሞቱ አስራ አምስት ዓመት ያልሞላቸው ልጆች ቁጥር በየትኛውም ምክንያት ከሚሞቱት ልጆች ቁጥር እንደሚበልጥ ጉዳዩን የተከታተሉ ተመራማሪዎች ይናገራሉ፡፡

ቆንጅት ታየ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኤግሊሲያስ እና ማይክ ኦሰለቫን ያጠናቀሯቸውን ሪፖርቶች አጣምራ ታቀርባለች፡፡

XS
SM
MD
LG